..................#ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ)...................
በአንድ ወቅት የገብረክርስቶስ ደስታ የሥዕል ተማሪ #የኢየሱስ_ክርስቶስን የስቅለት ምስል በጥቁር ቀለም ይስለዋል፤ ይህን የተመለከተው ገብረክርስቶስ ሰዓሊውን ለምን በጥቁር እንደሳለው ሲጠይቀው ክርስቶስ ጥቁር እንደሆነ ይመልስለታል፡፡
ያኔ ገብሬ #የኢየሱስ_ክርስቶስን_የስቅለት_ሥዕል በደም(በቀይ) ቀለም ይሥለዋል፡፡ ይህን የተመለከተው ቴዎድሮስ ካሳሁን(ቴዲ አፍሮ)ም የሚከተለውን ግጥም ፅፎ አቀረበልን፡፡
ያኔ ገብሬ #የኢየሱስ_ክርስቶስን_የስቅለት_ሥዕል በደም(በቀይ) ቀለም ይሥለዋል፡፡ ይህን የተመለከተው ቴዎድሮስ ካሳሁን(ቴዲ አፍሮ)ም የሚከተለውን ግጥም ፅፎ አቀረበልን፡፡
0 Comments
ሐሳቦን ያጋሩን