የኢትዮ ቴሌኮም ወደ 75 የሚሊዮን የሚጠጋ ብር ለሜቄዶኒያ ገቢ ማድረጉን ገለፀ
ገቢው በአጭር የፅሑፍ መልእክት በተዘጋጀ እጣ አማካኝነት ከደንበኞቹ የተሰበሰበ መሆኑን እና ገንዘቡን ለመሰብሰብ ሶስት ዓመት እንደወሰደበት የተቋሙ ስራ አስፈፃሚ ወይዘሪት ፍሬሕይወት ታምሩ
ወይዘሪት ፍሬሕይወት እንዳሉት ላለፉት 3 ዓመታት ለሜቄዶንያ በአጭር የፅሁፍ መልዕክት አማካኝነት ከህብረተሰቡ የሰበሰብነውን 74,718,165 (ሰባ አራት ሚልዮን ሰባት መቶ አስራ ስምንት ሺህ መቶ ስድሳ አምስት) ብር በደንበኞቻችን ስም ለማዕከሉ ገቢ ተደርጓል፡፡
0 Comments
ሐሳቦን ያጋሩን