የአዲስ አበባ ምክትል አዳነች አቤቤ ሲ.ኤም.ሲ አሊታድ ሚካኤል አካባቢ የደረሰው የእሳት አደጋ ጎበኙ


የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 .ኤም. አሊታድ ሚካኤል ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የደረሰው የእሳት አደጋ ተዘዋውረው በመጎብኘት ተጎጂዎችን አጽናንተዋል፡፡ 

በንብረት ላይ የደረሰው ጉዳት ከባድ ቢሆንም በሰው ሕይወት ላይ ጉዳት አለመድረሱን ገልጸው የከተማ አስተዳደሩ በአደጋው የተጎዱ ወገኖችን ለማቋቋም አስፋላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ አረጋግጠዋል፡፡ 

 



Post a Comment

0 Comments