Gebre Kristos Desta ( 1932–1981) the poet and painter. |ገብረ ክርስቶስ ደስታ| p...

ይህ የሰዓሊ፣ ገጣሚ እና መምህር ገብረ ክርስቶስ ደስታ የህይወት ታሪክ ነው፡፡ ገብረ ክርስቶስ ደስታ በሃር ተወልዶ አዲስ አበባ ያደግ፤ ከዚያም በጀርመን እና በተለያዩ ሃገሮች በትምህርት፣ በስእል እና በግጥም ስራዎች ሲሰራ የቆየ ድንቅ ኢትዮጵያዊ የጥበብ ሰው ነው፡፡ ገብሬ ህይወቱ ቢያልፍም ስራዎቹ ግን ህያው አድርገውታል፡፡

This is a biography of Gebre Kristos Desta ( 1932–1981)  , was an Ethiopian modern artist.He was also known as a poet and the father of modern Ethiopian art.
Both his paintings and his poems unleashed waves of controversy. He died young at 50 but during his short life he transformed Ethiopian art and continues to influence today's generation of artists on many levels.




Post a Comment

0 Comments