• መስከረም 27ቀን 2012ዓ.ም የግድቡ አጠቃላይ ግንባታ 68.5% በደረሰበት ወቅት ግድቡ እስኪጠናቀቅ ድረስ ተጨማሪ 40 #ቢልዮን ብር ያስፈልጋል።" ተብሎ ነበር።
• በወቅቱም 99ቢልዮን ብር ወጪ እንደተደረገበት ተገልፆ ነበር።
• አሁን የግድቡ አጠቃላይ ግንባታ በመቶኛ 76.35 እንደደረሰ ተነግሮናል።
• በአጠቃላይ 121 #ቢልዮን ብር ተሰብስቦ(ወጪ ተደርጎ) ተጨማሪ 40ቢልዮን ብር እንደሚያስፈልግ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ምክር ቤት ፅ/ቤት ገልጿል።
ምን ማለት ይሆን?
0 Comments
ሐሳቦን ያጋሩን