የአቋም መግለጫ የበዕውቀቱ ስዩም አዲስ ወግ Ye Akuwam Megelecha |#AS_production
ተወዳጁ ገጣሚና ደራሲ በእውቀቱ ስዩም መጋቢት 10 ቀን 2011ዓ.ም ‹‹ የአቋም መግለጫ›› የሚል አዲስ ወግ በብሔራዊ ትያትር አቅርቧል፡፡
ወጉ ላመለጣችሁ እና ድጋሚ መመለከት ለምትፈልጉ ሁሉ እነሆ፡፡ |#AS_production
#የተለያዩ_ጥራት_ያላቸው_ማለፊያ_ስራዎችን_ለመመልከት_subscribe_ያድርጉ፡፡ #ሐሳቦንም ያጋሩን፡፡
0 Comments
ሐሳቦን ያጋሩን