በአዲስ አበባ በ4ቢሊየን ብር ወጪ የዘይት ፋብሪካ ሊገነባ ነው

በአዲስ አበባ በ4ቢሊየን ብር ወጪ የዘይት ፋብሪካ ሊገነባ ነው።
ከተማ አስተዳደሩ ከሚድሮክ ኢትዮጵያ ጋር በትብብር የሚገነባው የዘይት ፉብሪካ በከተማዋ ያለውን ፍላጎት በሚመጥን መልኩ ለማቅረብና የዋጋ ንረትን ለመቆጣጠር ይረዳል ተብሏል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ (ኢንጅነር) ፋብሪካው በቀን ከ600ሺህ ሊትር በላይ ዘይት የማምረት አቅም አለው ብለዋል። 

Post a Comment

0 Comments