‹‹ከወገብ በላይ ታቦት ከወገብ በታች ጣዖት›› ገጣሚ ሙሉጌታ ተስፋዬ አንባቢ ዓለማየሁ ታደሰ

 
 

ገጣሚ ሙሉጌታ ተስፋዬ (አያ ሙሌ) ባለ ቅኔ ነው። ከፍ ያሉ ሐሳብ አምቀው ከያዙት ግጥሞቹ በተጨማሪ ለሙዚቃ  ተጨዋች ድምፃውያን ያበረከታቸው የሙዚቃ ግጥሞች በሙዚቃ በአድማጮች ተወዳጅነትን አትርፈዋል። ይህ "ከወገብ በላይ ታቦት ከወገብ በታች ጣዖት" የተሸኘ ግጥሙ የኪነጥበብ ባለሙያው ተዋናይ ዓለማየሁ ታደሰ በሚያስደንቅ መልኩ እንዲህ አቅርቦታል። ‹‹ከወገብ በላይ ታቦት ከወገብ በታች ጣዖት›› ገጣሚ ሙሉጌታ ተስፋዬ አንባቢ ዓለማየሁ ታደሰ


Post a Comment

0 Comments