‹‹በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ብቻ በኣንድ ሳምንት 150 ቤቶች ተገኝተዋል›› ታከለ ኡማ (ኢንጂነር)





የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባለፉት አመታት የተያዙት ህገወጥ ቤቶችን የማስመለስ ስራ እየሰራ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ(ኢንጂነር)ገለፁ፡፡
ምክትል ከንቲባው ‹‹በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ብቻ በኣንድ ሳምንት 150 ቤቶች ተገኝተዋል ብለዋል››። 
ቤቶቹም በዚህ ሳምንት ለተቸገሩ እና ‹አንገት ማስገቢያ ላጡ› እንደ አብስራ አማረ ላሉ ቤተሰቦች እናስተላልፋለን ሲልም ከተማ አስተዳደሩ ገልጿል።

Post a Comment

0 Comments