በአፍሪካ ህብረት እንስት ሰራተኞች ላይ ፆታዊ ትንኮሳ እና በህብረቱም ብልሹ አሰራሮች መኖራቸውን ህብረቱ ይፋ አደረገ


ህብረቱ በድረገፁ ላይ ይፋ እንዳደረገው በድርጅቱ ውስጥ በሴቶች ላይ ፆታዊ ትንኮሳ መኖሩን የሚገልፅ ደብዳቤ ከደረሰ በኋላ አፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳፋኪ ማሃማት በፈረንጆቹ ግንቦት ወር ላይ ሙሉ ምርመራ ሚያደርግ ከፍተኛ ኮሚቴ ተቋቁሞ ምርመራ አከናውኗል፡፡ 37 እንስት የህብረቱ አባላት በህብረቱ ላይ ጾታዊ ትንኮሳ መኖሩን ገልፀዋል፡፡
ከፆታ ትንኮሳ በተጨማሪ ሙስና፣ መድሎ፣እና ስልጣንን አላግባብ የመጠቀም ችግሮች መኖራቸውን ጥናቱ አመላክቷል፡፡

Post a Comment

0 Comments