ፎክስ
ኒውስ ከአሜሪካ ባለ ስልጣናት አገኘሁ ብሎ ባወጣው ዘገባ በሶሪያ 2ሺህ የሚሆኑ የአሜሪካ ወታደሮች ይገኛሉ፡፡
የአሜሪካው
ፕሬዝዳንት በትዊተር ገፃቸው ላይ በሶሪያ የነበረው አሸባሪው አይ ኤስን እንዳሸነፉ በመግለፅ ወታደሮቹ ከሃገሪቱ እንዲወጡ ምክንያት
መሆኑን ፅፈዋል፡፡
የነጩ
ቤተ መንግስት ፕረስ ሴክሬታሪ ሳራ ሳንደርስ በበኩላቸው አይ ኤስ አይ ኤስ ከአምስት ዓመታት በፊት በመካከለኛው ምስራቅ አደገኛ
እና ፈርጣማ ነበር፤ አሁን ግን አሜሪካ ድል አድርጋ ይዞታውን እንዲለቅ ማድረጓን ገልፀዋል፡፡

0 Comments
ሐሳቦን ያጋሩን