አቶ ለማ መገርሳ በመደመር ፍልስፍና እንደማይስማሙ መግለፃቸውን የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ(VOA) ዘግቧል።
እንደ ቪኦኤ ዘገባ የኢትዮጵያ መከላከያ ሚኒስትር እና የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበር አቶ ለማ መገርሳ በመደመር ፍልስፍና ወይም በፓርቲዎች መዋሃድ እንደማይስማሙ ለጣቢያው በሰጡት ቃለ ምልልስ ገልፀዋል፡፡
"አቶ ለማ መገርሳ የኢህአዴግ ምክር ቤት የፓርቲዎችን ውህደት ባፀደቀ ጊዜ የምክር ቤት ስብሰባ ላይ ተገኝተው እንደነበር ገለፀው ስለሂደቱ ግን አሁን ማብራራት አልፈልግም ብለዋል፡፡" ሲልም ጣቢያው ዘግቧል።
0 Comments
ሐሳቦን ያጋሩን