ጌታሁን ካሳ (ዶ/ር) በዛሬው እለት በገዛ ፈቃዳቸው ሃላፊነታቸውን ለቀቁ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የቦርድ አመራር አባል የሆኑት ጌታሁን ካሳ (ዶ/ር) በዛሬው እለት በገዛ ፈቃዳቸው ሃላፊነታቸውን መልቀቃቸውን የሚገልፅ ደብዳቤ ለኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ማስገባታቸውን ምርጫ ቦርድ አስታውቋል። 
ጌታሁን ካሳ (ዶ/ር) የሚለቁበት ምክንያት ምን እንደሆነ አልገለፁም።


AS ዘ ብሔረ ጦቢያ

Post a Comment

0 Comments