Showing posts with the label ዜናShow all
ጀዋር መሐመድን ጨምሮ 18 ተጠርጣሪዎች ወደ ወሕኒ ቤት ሊወርዱ ነዉ፡፡
  የኦሮሚያ የዓፋርና የሃረሪ ክልል ርእሳነ መስተዳድሮች በመተሐራ የጎርፍ ተጎጂዎችን በአፋጣኝ እንደግፋለን አሉ።
አቶ እስክንድር ነጋ እና አቶ ስንታየሁ ቸኮል  ወደ ቃሊቲ ተዛወሩ።
በአላማጣ ከተማ አንዲት እናት አራት ልጆችን ተገላገሉ
የአዲስ አበባ ምክትል አዳነች አቤቤ ሲ.ኤም.ሲ አሊታድ ሚካኤል አካባቢ የደረሰው የእሳት አደጋ ጎበኙ
67 ሺህ ህፃናት በረሃብ ምክንያት ህይወታቸውን ሊያጡ ይችላሉ ተባለ፡፡
የታገቱት 17ቱ ተማሪዎች፡ "ከታገቱት መካከል አንዷ ነበርኩ፤ በሦስተኛ ቀኔ አምልጫለሁ"
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለመገናኛ ብዙሃን ምላሽ ሊሰጡ ይገባል አለ ኮሚቴው
ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ:: ለመሆኑ ዶክተር #ነጋሶ ጊዳዳ ማን ናቸው?|#AS_production
የቀድሞው የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የመጀመሪያው ፕሬዝዳንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ